ኢዮብ 30:22 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 አንሥተህ በነፋስ ላይ አስቀመጥከኝ፥ እንዲያዞረኝም አደረግህ፤ ዐውሎ ነፋሱም ያንገዋልለኛል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ወደ ላይ ነጥቀህ በነፋስ ፊት አበረርኸኝ፤ በዐውሎ ነፋስም ወዲያ ወዲህ ወዘወዝኸኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በነፋስ አነሣኸኝ፥ በላዩም አስጋለብከኝ፥ በዐውሎ ነፋስ አቀለጥኸኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በኀዘን አኖርኸኝ፥ ከሕይወቴም አራቅኸኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 በነፋስ አነሣኸኝ፥ በላዩም አስቀመጥኸኝ፥ በዐውሎ ነፋስ አቀለጥኸኝ። 参见章节 |