Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 30:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ከሕመሜ ጽናት የተነሣ ልብሴ ተቈራፍዶ ተበላሽቶአል፤ እንደ ሸሚዝ ክሳድ አንቆ ይዞኛል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 አምላክ በታላቅ ኀይሉ ልብሴን ጨምድዷል፤ በልብሴም ክሳድ ዐንቆ ይዞኛል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ከሕመሜ ብርታት የተነሣ ልብሴ ተበላሸ፥ እንደ ቀሚስ ክሳድ ያንቀኛል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ከታ​ላቁ ደዌ ኀይል የተ​ነሣ ልብሴ ተበ​ላ​ሸች፤ የል​ብሴ ክሳድ አነ​ቀ​ችኝ፥ ቀሚ​ሴም በአ​ን​ገቴ ተጣ​በቀ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 ከታላቁ ደዌ ኃይል የተነሣ ልብሴ ተበላሸች፥ እንደ ቀሚስ ክሳድ አነቀችኝ።

参见章节 复制




ኢዮብ 30:18
6 交叉引用  

ሥጋዬ አልቆ ቆዳዬ በአጥንቴ ላይ ተጣበቀ፤ ድድ ብቻ ቀርቶልኝ ተረፍኩ።


ከዚህ በኋላ ሰይጣን ከእግዚአብሔር ፊት ወጥቶ ኢዮብን ከራስ ጠጒሩ እስከ እግር ጥፍሩ ድረስ በከባድ ቊስል እንዲሠቃይ አደረገው።


መላ ሰውነቴ በትል ተሞልቶአል፤ ሥጋዬም በቅርፊት ተሸፍኖአል፤ ፈንድቶም ይመግላል።


በሞኝነት ካደረግሁት ስሕተት የተነሣ ቊስሌ በስብሶ ይሸታል።


የአካል ጒድለት ያለበት ማንም ሰው፥ ይኸውም ዕውር ወይም አንካሳ የሆነ፥ መልኩ ወይም ቅርጹ የተበላሸ፥


跟着我们:

广告


广告