ኢዮብ 3:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 “በጭንቀት ላይ ላሉ ብርሃን፥ ኑሮአቸው በመራራ ሐዘን ለተመላ ሕይወት የሚሰጣቸው ለምንድነው? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 “በመከራ ላሉት ብርሃን፣ ነፍሳቸው ለተማረረች ሕይወት ለምን ተሰጠ? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 በመከራ ላሉት ብርሃን፥ ነፍሳቸው መራራ ለሆነችባቸው፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በመራራነት ላሉት ብርሃን፥ በነፍስ ለተጨነቁትም ሕይወት፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 በመከራ ላሉት ብርሃን፥ ነፍሳቸው መራራ ለሆነችባቸው፥ 参见章节 |