ኢዮብ 3:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ችግርን ከዐይኖቼ ለመሸሸግ የማሕፀን በሮችን በእኔ ላይ ስላልዘጋ ያ ቀን የተረገመ ይሁን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 መከራን ከዐይኔ ይሰውር ዘንድ፣ የእናቴን ማሕፀን ደጅ በላዬ አልዘጋምና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የእናቴን ማኅፀን ደጅ አልዘጋምና፥ መከራንም ከዓይኔ አልሰወረምና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የእናቴን ማኅፀን ደጅ አልዘጋምና፥ መከራውንም ከዐይኔ አልሰወረምና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 የእናቴን ማኅፀን ደጅ አልዘጋምና፥ መከራንም ከዓይኔ አልሰወረምና። 参见章节 |