ኢዮብ 29:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ለዕውሮች ዐይን፥ ለአንካሶችም እግር ነበርኩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ለዕውራን ዐይን፣ ለዐንካሶችም እግር ነበርሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ለዐይነ ስውር ዐይን፥ መሄድ ለተሳነው እግር ነበርሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ለዕውራን ዐይን፥ ለአንካሳዎችም እግር ነበርሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ለዕውር ዓይን፥ ለአንካሳ እግር ነበርሁ። 参见章节 |