Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 29:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 ኢዮብም ንግግሩን በመቀጠል እንዲህ አለ፦

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 ኢዮብም እንዲህ ሲል ንግግሩን ቀጠለ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 ኢዮብም ንግግሩን ቀጠለ፤ እንዲህም አለ፦

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 ኢዮ​ብም ምሳ​ሌ​ውን ይመ​ስል ዘንድ ደገመ፥ እን​ዲ​ህም አለ፦

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 ኢዮብም ምሳሌውን ይመስል ዘንድ ደገመ፥ እንዲህም አለ፦

参见章节 复制




ኢዮብ 29:1
4 交叉引用  

ምሳሌያዊ አነጋገራችሁ እንደ ዐመድ ዋጋ ቢሶች ናቸው፤ ክርክራችሁም እንደ ሸክላ ተሰባብሮ ይወድቃል።


ኢዮብም ንግግሩን በመቀጠል እንዲህ አለ፦


በለዓምም እንዲህ ሲል ትንቢት ተናገረ፦ “የሞአብ ንጉሥ ባላቅ የምሥራቅ ተራራዎች ከሚገኙበት ከሶርያ ጠርቶ አመጣኝ። እርሱም ‘ና፤ የእስራኤልን ሕዝብ አውግዝልኝ፤ እንዲጠፉም ርገምልኝ’ አለኝ።


እንዲህ ሲል ትንቢት ተናገረ፤ “የቢዖር ልጅ በለዓም የሚናገረው የትንቢት ቃል ይህ ነው፤ እርሱም ሁሉን ነገር በግልጥ ማየት የሚችልና፥


跟着我们:

广告


广告