ኢዮብ 28:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ክፉ አውሬዎች ያን ቦታ አልረገጡትም፤ አንበሳም በዚያ በኩል አላለፈም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ኵሩ አራዊት አልረገጡትም፤ አንበሳም በዚያ አላለፈም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ኩሩ አውሬዎች አልረገጡአትም፥ ደቦል አንበሳ አላለፈባትም።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የትዕቢተኞች ልጆች አልረገጡአትም፥ ደቦል አንበሳም በውስጥዋ አላለፈባትም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 የትዕቢት ልጆች አልረገጡአትም፥ ደቦል አንበሳ አላለፈባትም። 参见章节 |