Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 28:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 ወደ ማዕድኑ የሚወስደውን መንገድ ጭልፊት አያውቀውም፤ የአሞራም ዐይን አላየውም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 ያን መንገድ ጭልፊት አያውቀውም፤ የአሞራም ዐይን አላየውም፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 “መንገድዋን ጭልፊት አያውቀውም፥ የአሞራም ዐይን አላየውም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 መን​ገ​ድ​ዋን ዎፍ አያ​ው​ቀ​ውም፥ የን​ስ​ርም ዐይን አላ​የ​ውም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 መንገድዋን ጭልፊት አያውቀውም፥ የአሞራም ዓይን አላየውም።

参见章节 复制




ኢዮብ 28:7
7 交叉引用  

የጥበብ መንገድ ብዙ ስለ ሆነ፥ ምነው ጌታ የጥበብን ምሥጢር ቢገልጥልህ! ስለዚህ እግዚአብሔር የቀጣህ፥ ከሚገባህ አሳንሶ መሆኑን ዕወቅ።


ሰንፔር የተባለው ዕንቊ በድንጋዮችዋ ውስጥ ይገኛል፤ በዐፈርዋም ውስጥ ወርቅ ይገኛል።


ክፉ አውሬዎች ያን ቦታ አልረገጡትም፤ አንበሳም በዚያ በኩል አላለፈም።


“ወደ ብርሃን የሚወስደውን መንገድ ጨለማስ የት እንደሚኖር ታውቃለህን?


ብርሃን የሚከፋፈልበት ቦታ ወዴት ነው? ወይስ ደረቅ ነፋስ በምድር ላይ የሚሠራጭበት ቦታ ወዴት ነው?


የእግዚአብሔር ባለጸግነትና ጥበብ ዕውቀትም እንዴት ጥልቅ ነው! ፍርዱ የማይመረመር፥ መንገዱም የማይታወቅ ነው።


跟着我们:

广告


广告