ኢዮብ 28:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ጥበብ በንጹሕ ወርቅ አትገዛም፤ ዋጋዋም በብር አይተመንም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ንጹሕ ወርቅ ሊገዛት አይችልም፤ ዋጋዋም በብር አይመዘንም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በንጹሕ ወርቅ አትገኝም፥ ዋጋዋም በብር አይተመንም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ስለ እርስዋም ማንም ምዝምዝ ወርቅ አይሰጥም ብርም በእርስዋ ለውጥ አይመዘንም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 በምዝምዝ ወርቅ አትገኝም፥ ብርም ስለ ዋጋዋ አይመዘንም። 参见章节 |