ኢዮብ 28:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 “ጥበብ ሕይወት ያላቸው ፍጥረቶች በሚኖሩባት ምድር አትገኝም፤ እውነተኛ ዋጋዋንም የሚያውቅ ሰው የለም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ሰው ዋጋዋን አያውቅም፤ በሕያዋንም ምድር አትገኝም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ሰው መንገድዋን አያውቅም፥ በሕያዋን አገር አትገኝም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ሟች ሰው መንገድዋን አያውቅም፤ በሰዎችም ዘንድ አትገኝም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ሰው መንገድዋን አያውቅም፥ በሕያዋን ምድር አትገኝም። 参见章节 |