ኢዮብ 27:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 “ጠላቶቼ እንደ ኃጢአተኞች፥ ተቃዋሚዎቼም እንደ ግፈኞች ይፈረድባቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 “ጠላቴ እንደ በደለኛ፣ ባላንጣዬም እንደ ክፉ ይሁን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 “ጠላቴ እንደ በደለኛ፥ በእኔ ላይም የሚነሣ እንደ ኃጢአተኛ ይሁን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ጠላቶች እንደ ኀጢአተኞች ውድቀት፥ በእኔ ላይም የሚነሡ እንደ በደለኞች ጥፋት ይሁኑ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ጠላቴ እንደ በደለኛ፥ በእኔ ላይም የሚነሣ እንደ ኃጢአተኛ ይሁን። 参见章节 |