ኢዮብ 27:14 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ልጆቹ ቢበዙ በጦርነት ያልቃሉ፤ ዘሮቹም ምግብ አጥተው ይራባሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ልጆቹ የቱንም ያህል ቢበዙም ለሰይፍ ይዳረጋሉ፤ ዘሩም ጠግቦ አያድርም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ልጆቹ ቢበዙ በሰይፍ ይሞታሉ፥ ዘሩም በቂ እንጀራ ከቶ አያገኝም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ልጆቹ ቢበዙ ለጥፋት ይሆናሉ፤ ቢያድጉም ለማኞች ይሆናሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ልጆቹ ቢበዙ ለሰይፍ ይሆናሉ፥ ዘሩም እንጀራን አይጠግብም። 参见章节 |