Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 22:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 “ኃጢአተኞች ይመላለሱበት የነበረው የዱሮውን መንገድ ትከተላለህን?

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 ኀጢአተኞች በሄዱባት፣ በጥንቷ መንገድ እንደ ተመላለስህ ትቀራለህን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 “በውኑ ክፉ ሰዎች የሄዱበትን የዱሮውን መንገድ ትከተላለህን?

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 በውኑ ጻድ​ቃን ሰዎች የረ​ገ​ጡ​አ​ትን የዱ​ሮ​ይ​ቱን መን​ገድ ትጠ​ብ​ቃ​ለ​ህን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 በውኑ ኃጢአተኞች ሰዎች የረገጡአትን የዱሮይቱን መንገድ ትጠብቃለህን?

参见章节 复制




ኢዮብ 22:15
5 交叉引用  

እግዚአብሔር በምድር ላይ ያሉ ሰዎች ሁሉ ምን ያኽል ዐመፀኞች እንደ ሆኑና ሐሳባቸውም ዘወትር ክፋት ብቻ እንደ ሆነ ተመለከተ፤


የክፉዎች ሰዎችን የመሰለ መልስ ስለሚሰጥ ምነው ኢዮብ እስከ መጨረሻው ድረስ በተፈተነ!


ጓደኞቹ ክፉ አድራጊዎች ናቸው፤ የሚውለውም ከክፉ አድራጊዎች ጋር ነው።


跟着我们:

广告


广告