ኢዮብ 22:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 በዚህም ምክንያት እነሆ፥ ዙሪያህን በወጥመድ ተከበሃል፤ ድንገተኛ አደጋም ያሸብርሃል፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ድንገተኛ አደጋ ያናወጠህ፣ ወጥመድም ዙሪያህን የከበበህ ለዚህ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ስለዚህ ወጥመዶች ከብበውሃል፥ ድንገተኛ ፍርሃትም አናውጦሃል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ስለዚህ አሽክላ ከብቦሃል፥ ከባድ ጦርነትም አናውጦሃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ስለዚህ አሽክላ ከብቦሃል፥ ድንገተኛ ፍርሃትም አናውጦሃል። 参见章节 |