Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 21:34 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

34 “ታዲያ፥ እናንተ ከንቱ በሆነ አነጋገር ልታጽናኑኝ ለምን ትሞክራላችሁ? የምትመልሱልኝ መልስ ሁሉ ሐሰት ነው።”

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

34 “መልሳችሁ ከሐሰት በቀር ሌላ አይገኝበትም! ታዲያ፣ በማይረባ ነገር እንዴት ልታጽናኑኝ ትችላላችሁ?”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

34 የምትመልሱልኝ ውስልትና ነውና በከንቱ እንዴት ታጽናኑኛላችሁ?”

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

34 ለምን በከ​ንቱ ታጽ​ና​ኑ​ኛ​ላ​ችሁ? በእ​ና​ንተ ዘንድ ግን ዕረ​ፍት የለ​ኝም።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

34 የምትመልሱልኝ ውስልትና ነውና በከንቱ እንዴት ታጽናኑኛላችሁ?

参见章节 复制




ኢዮብ 21:34
6 交叉引用  

ምሳሌያዊ አነጋገራችሁ እንደ ዐመድ ዋጋ ቢሶች ናቸው፤ ክርክራችሁም እንደ ሸክላ ተሰባብሮ ይወድቃል።


እናንተ ግን በሐሰት የተሞላችሁ ናችሁ፤ ማንንም መፈወስ እንደማይችሉ ሐኪሞች ናችሁ።


“ይህን የመሰለ ንግግር ብዙ ጊዜ ሰምቼአለሁ፤ እናንተ አሰልቺ አጽናኞች ናችሁ።


ቴማናዊውም ኤሊፋዝ እንዲህ ሲል መለሰ፦


በኢዮብ ላይ የሚያስፈርድ በቂ መልስ ባለመስጠታቸው፥ ኤሊሁ በሦስቱ ጓደኞቹም ላይ ተቈጥቶ ነበር።


እግዚአብሔር ከኢዮብ ጋር እነዚህን ነገሮች ከተነጋገረ በኋላ ቴማናዊውን ኤሊፋዝን እንዲህ አለው፦ “እናንተ ስለ እኔ እንደ አገልጋዬ እንደ ኢዮብ ትክክለኛውን ነገር ስላልተናገራችሁ እኔ በአንተና በሁለቱ ጓደኞችህ ላይ ተቈጥቼአለሁ።


跟着我们:

广告


广告