ኢዮብ 21:29 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 መንገደኞችን አልጠየቃችሁምን? የተናገሩትንስ ምስክርነት አትቀበሉምን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 መንገደኞችን አልጠየቃችሁምን? የነገሯችሁንስ ነገር በጥሞና አላዳመጣችሁምን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 መንገደኞችን አልጠየቃችሁምን? ምስክርነታቸውንስ አትረዱምን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 መንገድ ዐላፊዎችን ጠይቋቸው፤ ምልክታቸውንም አታገኙም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 መንገድ አላፊዎችን አልጠየቃችሁምን? ምልክታቸውን አታውቁምን? 参见章节 |