ኢዮብ 20:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እንዳያልቅበትም በአፉ ይዞ እያላመጠ ቢያቈየውም፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 አውጥቶ ለመጣል እየሳሳ፣ በአፉ ውስጥ ቢያቈየው፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ቢጠብቀውም ባይተወውም፥ በጉሮሮውም ቢይዘው፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ቢጠብቃትም፥ ባይተዋትም፤ በጕሮሮውም መካከል ቢይዛት፥ መብሉ በአንጀቱ ውስጥ ይገላበጣል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ቢጠብቀውም ባይተወውም፥ በጕሮሮውም ቢይዘው፥ 参见章节 |