Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 20:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 ናዕማታዊው ጾፋርም እንዲህ ሲል መለሰ፦

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 ናዕማታዊውም ሶፋር እንዲህ ሲል መለሰ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 ናዕማታዊውም ሶፋር መለሰ፥ እንዲህም አለ፦

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 አሜ​ና​ዊ​ውም ሶፋር መለሰ፤ እን​ዲ​ህም አለ፦

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 ናዕማታዊውም ሶፋር መለሰ እንዲህም አለ፦

参见章节 复制




ኢዮብ 20:1
5 交叉引用  

ናዕማታዊውም ጾፋር እንዲህ አለ፦


የእግዚአብሔር ቊጣ የሰይፍን ቅጣት ስለሚያስከትል ሰይፍ እንዳይበላችሁ ተጠንቀቁ። የእግዚአብሔር ፍርድ መኖሩንም ዕወቁ።”


የቴማን አገር ሰው የሆነው ኤሊፋዝ፥ የሹሐ አገር ሰው የሆነው ቢልዳድና የናዕማ አገር ሰው የሆነው ጾፋር፥ እነዚህ ሦስቱ የኢዮብ ወዳጆች ነበሩ። እነርሱም በኢዮብ ላይ የደረሰውን ሥቃይ በሰሙ ጊዜ ሐዘናቸውን ሊገልጹለትና ሊያጽናኑት ከየአገራቸው ተጠራርተው በአንድነት ወደ ኢዮብ መጡ።


“ኢዮብ ሆይ! የሕሊናዬ ብስጭት መልስ እንድሰጥህ አስገደደኝ፤ ስለዚህም ነው ለመናገር የቸኰልኩት።


ከዚህ በኋላ ቴማናዊው ኤሊፋዝ፥ ሹሐዊውም ቢልዳድና ናዕማታዊውም ጾፋር ሄደው እግዚአብሔር እንዳዘዛቸው አደረጉ፤ እግዚአብሔርም የኢዮብን ጸሎት ሰማ።


跟着我们:

广告


广告