Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 19:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 አገልጋዬን ስጠራው መልስ አይሰጠኝም እባክህ እርዳኝ ብዬ ስለምነውም እንኳ እሺ አይለኝም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 አገልጋዬን ብጣራ፣ በአንደበቴም ብለምነው፣ አይመልስልኝም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 አገልጋዬን ብጠራ አይመልስልኝም፥ በአፌም መለማመጥ አለብኝ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 አገ​ል​ጋ​ዮ​ችን እጠ​ራ​ቸ​ዋ​ለሁ፤ እነ​ርሱ ግን ቸል ይሉ​ኛል፤ በአ​ፌም እለ​ማ​መ​ጣ​ቸ​ዋ​ለሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 ባሪያዬን ብጠራ፥ በአፌም ባቈላምጥ አይመልስልኝም።

参见章节 复制




ኢዮብ 19:16
4 交叉引用  

ከበረሓ የተነሣ ዐውሎ ነፋስ በድንገት መጥቶ ቤቱን በሙሉ በገለባበጠው ጊዜ ቤቱ በላያቸው ላይ ስለ ተደረመሰ ሞቱ፤ እኔ ብቻ አምልጬ የሆነውን ነገር ልነግርህ መጣሁ” አለው።


በእንግድነት በቤቴ ተቀብዬ ያስተናገድኳቸው ሁሉ ረሱኝ፤ ገረዶቼ ሁሉ እንደ መጻተኛ ቈጠሩኝ፤ እንደ ባዕድም ተመለከቱኝ።


ሚስቴ ጠረኔን ጠላችው፤ የገዛ ወንድሞቼም ተጸየፉኝ።


跟着我们:

广告


广告