ኢዮብ 19:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እኔን ለማጥፋት ሠራዊቱን ላከ፤ በድንኳኔም ዙሪያ ምሽግ ሠርተው ከበቡኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ሰራዊቱ ገፍተው መጡ፤ በዙሪያዬ ምሽግ ሠሩ፤ ድንኳኔንም ከብበው ሰፈሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ሠራዊቱ አብረው መጡ፥ መንገዳቸውንም በላዬ አዘጋጁ፥ በድንኳኔም ዙሪያ ሰፈሩ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ሠራዊቱ አብረው በእኔ ላይ መጡ፥ የሚሸምቁብኝም መንገዴን ከበቡ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ሠራዊቱ አብረው መጡ፥ መንገዳቸውንም በላዬ አዘጋጁ፥ በድንኳኔም ዙሪያ ሰፈሩ። 参见章节 |