ኢዮብ 18:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 በገዛ ራሱ እርምጃ አሽክላ ውስጥ ይገባል፤ እግሩም በመረቡ ውስጥ ይተበተባል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እግሩ በወጥመድ ይያዛል፤ በመረብም ይተበተባል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እግሩ በወጥመድ ትያዛለች፥ በመረብም ላይ ይሄዳል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እግሩ በወጥመድ ትያዛለች፤ በመረብም ትታሠራለች፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እግሩ በወጥመድ ትያዛለች፥ በመረብም ላይ ይሄዳል። 参见章节 |