ኢዮብ 18:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ከብርሃን ወደ ጨለማ ይባረራል፤ ከሕያዋን ምድርም ይወገዳል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ከብርሃን ወደ ጨለማ ይጣላል፤ ከዓለምም ይወገዳል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ከብርሃን ወደ ጨለማ ያፈልሱታል፥ ከዓለምም ያሳድዱታል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ከብርሃን ወደ ጨለማ አርቀው ያፈልሱታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ከብርሃን ወደ ጨለማ ያፈልሱታል፥ ከዓለምም ያሳድዱታል። 参见章节 |