ኢዮብ 18:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ኀይሉ በራብ አልቆአል፤ ቀጠናም እርሱን ሊያጠፋው ተዘጋጅቶአል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 መቅሠፍት ሊውጠው ቀርቧል፤ ጥፋትም የርሱን ውድቀት ይጠባበቃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ኃይሉ በራብ ትደክማለች፥ መቅሠፍትም እስኪሰናከል ተዘጋጅቶለታል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ኀይሉ በራብ ትደክማለች። አስጨናቂ መቅሠፍትም ተዘጋጅቶለታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ኃይሉ በራብ ትደክማለች፥ መቅሠፍትም እስኪሰናከል ተዘጋጅቶለታል። 参见章节 |