ኢዮብ 17:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እግዚአብሔር የሰዎች መዘባበቻ አደረገኝ፤ ሰዎቹም በፊቱ እንደሚተፉበት ሰው ሆንኩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 “አምላክ ለሰው ሁሉ መተረቻ፣ ፊቱ ላይ የሚተፋበት ሰውም አደረገኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 “ለሕዝብም ምሳሌ አደረገኝ፥ በፊቱ ላይ እንደሚተፉበት ሰው ሆንሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ለአሕዛብም ምሳሌ አደረግኸኝ፤ መሳቂያና መዘባበቻም ሆንኋቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ለሕዝብም ምሳሌ አደረገኝ፥ በፊቱ ላይ ጺቅ እንደሚሉበት ሰው ሆንሁ። 参见章节 |