ኢዮብ 17:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 የሚሳለቁብኝ ከበቡኝ ዐይኔም የእነርሱን ጥላቻ ይመለከታል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 አላጋጮች ከብበውኛል፤ ትኵረቴም ትንኰሳቸው ላይ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አላጋጮች በእኔ ዘንድ አሉ፥ ዓይኔም ማስቈጣታቸውን ትመለከታለች። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እየለመንሁ ደከምሁ፤ ምንስ አደርጋለሁ? ባዕዳንም ገንዘቤን ሰረቁኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 አላጋጮች በእኔ ዘንድ አሉ፥ ዓይኔም በማስቈጣታቸው አደረች። 参见章节 |