ኢዮብ 16:14 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እየደጋገመ አቈሰለኝ፤ እንደ ብርቱ ጦረኛም ተንደርድሮ መታኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ደጋግሞ ይቀጠቅጠኛል፤ እንደ ጦረኛም ተንደርድሮ ይመጣብኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በቁስል ላይ ቁስል ጨመረብኝ፥ እንደ ኃያል እየሠገገ ይሮጥብኛል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በጦር ከበቡኝ፤ ኵላሊቴንም ወጉኝ፤ እነርሱም አልራሩልኝም፤ ሐሞቴንም በምድር ላይ አፈሰሱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 በቍስል ላይ ቍስል ጨመረብኝ፥ እንደ ኃያል እየሠገገ ይሮጥብኛል። 参见章节 |