ኢዮብ 15:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 “ከሰው በፊት የተወለድክ አንተ ነህን? ተራራዎችስ ከመፈጠራቸው በፊት ተወልደህ ነበርን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 “ለመሆኑ ከሰው ሁሉ ቀድመህ የተወለድህ አንተ ነህን? ወይስ ከኰረብቶች በፊት ተገኝተሃል? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 “በውኑ መጀመሪያ የተወለደው የሰው ልጅ አንተ ነህን? ከተራሮች በፊትስ ተፀንሰሀልን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በውኑ ከሰው ቀድመህ የተፈጠርህ ሰው አንተ ነህን? ወይስ ከተራሮች በፊት ተፀነስህን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 በውኑ መጀመሪያ የተወለድህ ሰው አንተ ነህን? ወይስ ከተራሮች በፊት ተፀነስህን? 参见章节 |