ኢዮብ 13:21 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ይኸውም የቅጣት ክንድህን ከእኔ ላይ አንሣ፤ አስፈሪ በሆነው ግርማህ አታስደንግጠኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 እጅህን ከእኔ ላይ አንሣ፤ በግርማህም አታስፈራራኝ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እጅህን ከእኔ አርቅ፥ ግርማህም አታስደንግጠኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 እጅህን ከእኔ አርቅ፤ ግርማህም አታስደንግጠኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 እጅህን ከእኔ አርቅ፥ ግርማህም አታስደንግጠኝ። 参见章节 |