Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 12:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 ይሁን እንጂ እኔም የእናንተን ያኽል ማስተዋል አለኝ፤ ከቶ ከእናንተ በምንም አላንስም፤ እናንተ የተናገራችሁትን ሰው ሁሉ ያውቀዋል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 ነገር ግን እኔም እንደ እናንተ አእምሮ አለኝ፤ ከእናንተ አላንስም፤ እንዲህ ያለውን ነገር የማያውቅ ማን ነው?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ነገር ግን እኔም እንደ እናንተ ማስተዋል እችላለሁ፥ ከእናንተም አላንስም፥ እንደዚህ ያለውን ነገር የማያውቅ ማን ነው?

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 ነገር ግን እኔ ደግሞ እንደ እና​ንተ ልብ አለኝ። እኔ ከእ​ና​ንተ የማ​ንስ አይ​ደ​ለ​ሁም፥ እን​ደ​ዚህ ያለ​ውን ነገር የሚ​ያ​ውቅ ማነው?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 ነገር ግን እኔ ደግሞ እንደ እናንተ ማስተዋል አለኝ፥ ከእናንተም የማንስ አይደለሁም፥ እንደዚህ ያለውን ነገር የማያውቅ ማን ነው?

参见章节 复制




ኢዮብ 12:3
7 交叉引用  

እኛ ከምናውቀው የተለየ የምታውቀው ነገር ምንድን ነው? ከእኛ ተሰውሮ ለአንተ የተገለጠልህ ምን ጥበብ አለ?


የማይረባ ጥያቄ ለሚያቀርብልህ ሞኝ ሰው፥ አንተም እንደ እርሱ ሞኝ እንዳትሆን መልስ አትስጠው።


ነገር ግን እኔ ከነዚህ ታላላቅ ሐዋርያት በምንም ነገር የማንስ አይመስለኝም።


跟着我们:

广告


广告