Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 11:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 ናዕማታዊውም ጾፋር እንዲህ አለ፦

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 ነዕማታዊው ሶፋር እንዲህ ሲል መለሰ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 ናዕማታዊውም ሶፋር መለሰ፤ እንዲህም አለ፦

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 አሜ​ና​ዊው ሶፋር መለሰ፥ እን​ዲ​ህም አለ፦

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 ነዕማታዊውም ሶፋር መለስ እንዲህም አለ፦

参见章节 复制




ኢዮብ 11:1
4 交叉引用  

የምሄድበት ስፍራ የጨለማ ጥላና ሁከት የተሞላበት ምድር ነው፤ በዚያም ያለው ብርሃን እንደ ጨለማ ነው።”


“ለዚህ ሁሉ ከንቱ ቃል መልስ የሚሰጥ የለምን? አንድ ሰው ይህን ያኽል በመለፍለፍ ትክክለኛ ሊሆን ይችላልን?


የቴማን አገር ሰው የሆነው ኤሊፋዝ፥ የሹሐ አገር ሰው የሆነው ቢልዳድና የናዕማ አገር ሰው የሆነው ጾፋር፥ እነዚህ ሦስቱ የኢዮብ ወዳጆች ነበሩ። እነርሱም በኢዮብ ላይ የደረሰውን ሥቃይ በሰሙ ጊዜ ሐዘናቸውን ሊገልጹለትና ሊያጽናኑት ከየአገራቸው ተጠራርተው በአንድነት ወደ ኢዮብ መጡ።


ናዕማታዊው ጾፋርም እንዲህ ሲል መለሰ፦


跟着我们:

广告


广告