ኢዮብ 10:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የአንተ ዐይን እንደ ሰው ዐይን ነውን? ወይስ የምታየው እንደ ሰው ነውን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 አንተ ዐይንህ የሥጋ ለባሽ ዐይን ነውን? ሟች የሆነ የሰው ልጅ እንደሚያይ ታያለህን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በውኑ የሥጋ ዐይን አለህን? ወይስ ሰው እንደሚያይ ታያለህን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በውኑ የሰው ዐይን አለህን? ወይስ መዋቲ ሰው እንደሚያይ ታያለህን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 በውኑ የሥጋ ዓይን አለህን? ወይስ ሰው እንደሚያይ ታያለህን? 参见章节 |