Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 10:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 እንደ ወተት ፈሳሽ እንደ ዕርጎም አረጋኸኝ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 እንደ ወተት አላፈሰስኸኝምን? እንደ እርጎስ አላረጋኸኝምን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 በውኑ እንደ ወተት አላፈሰስኸኝምን? እንደ እርጎስ አላረጋኸኝምን?

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 በውኑ እንደ ወተት አላ​ፈ​ሰ​ስ​ኸ​ኝ​ምን? እንደ እር​ጎስ አላ​ረ​ጋ​ኸ​ኝ​ምን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 በውኑ እንደ ወተት አላፈሰስኸኝምን? እንደ እርጎስ አላረጋኸኝምን?

参见章节 复制




ኢዮብ 10:10
3 交叉引用  

ሰውነቴን በቈዳና በሥጋ ሸፈንከው፥ በአጥንትና በጅማትም አገጣጠምከው።


እንደ ሸክላ ዕቃ ከዐፈር እንደ ሠራኸኝ አስብ፤ ታዲያ፥ አሁን መልሰህ እንደ ትቢያ ልታደቀኝ ነውን?


跟着我们:

广告


广告