Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኤርምያስ 48:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 “ሞአብ ተደምስሳለች፤ ልጆችዋም ጩኸትን ያሰማሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 ሞዓብ ትሰበራለች፤ ልጆቿም ጩኸት ያሰማሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 ሞዓብ ጠፍታለች፥ ልጆችዋም ጩኸትን አሰምተዋል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 ሞአብ ጠፍ​ታ​ለች፤ ይህ​ንም በሴ​ጎር ተና​ገሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 ሞዓብ ጠፍታለች፥ ልጆችዋም ጩኸትን አሰምተዋል።

参见章节 复制




ኤርምያስ 48:4
6 交叉引用  

የንጉሡም ዐዋጅ አይሁድ በሚኖሩባቸው ከተሞች ሁሉ ተሰባስበው ራሳቸውን ለመከላከል እንዲደራጁ መብት ይሰጣቸዋል፤ ይኸውም ከየትኛውም ወገንና አገር ሚስቶቻቸውንና ልጆቻቸውን ለማጥቃት የሚነሣውን ማንኛውንም የታጠቀ ኀይል ለማጥፋት፥ ለመግደልና ለመደምሰስ፥ እንዲሁም የጠላቶቻቸውን ሀብትና ንብረት ለመማረክና ለመውሰድ መብት ይሰጣቸዋል።


ሕፃናት ልጆችሽን እያነሣ በአለት ላይ የሚፈጠፍጣቸው የተባረከ ነው።


ያ ሰው፥ እግዚአብሔር ያለምሕረት እንደ ደመሰሳቸው ከተሞች ሆኖ ይቅር፤ በማለዳ የዋይታ ጩኸት ይስማ፤ በቀትርም በጦርነት ወሬ ይሸበር።


በሖሮናይም ላይ በሚደርሰው ውድመትና ጥፋት የሚሰማውን ጩኸት አድምጡ።


ወደ ሉሒት ሲወጡ ምርር ብለው እያለቀሱ ይወጣሉ፤ ወደ ሖሮናይም ቊልቊለት ሲወርዱ በውድመቱ ምክንያት የጭንቀት ድምፅ ያሰማሉ።


跟着我们:

广告


广告