ኤርምያስ 48:30 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 እኔ የእርስዋን ዕብሪተኛነት ዐውቃለሁ፤ ፉከራዋና ሥራዋ ከንቱ ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 መዳፉን ዐውቃለሁ፤ ነገር ግን ከንቱ ነው፤” ይላል እግዚአብሔር። “ጕራውም ፋይዳ አይኖረውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 እኔ እብሪቱን አውቃለሁ፥ ይላል ጌታ፤ ፉከራው ሐሰት ነው፥ ሥራውም ሐሰት ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 እኔ ሥራውን አውቃለሁ ይላል እግዚአብሔር፤ እንደ ኀይሉም መጠን እንዲሁ ያደረገ አይደለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ቍጣው ምንም እንደ ሆነ አውቃለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ ፉከራው ምንም አልሠራም። 参见章节 |