ኤርምያስ 44:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 “አንተ በእግዚአብሔር ስም የተናገርከውን ሁሉ መስማት አንፈልግም፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 “አንተ በእግዚአብሔር ስም የነገርኸንን መልእክት አንሰማም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 “አንተ በጌታ ስም የነገርኸንን ቃል አንሰማህም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 “አንተ በእግዚአብሔር ስም የነገርኸንን ቃል አንሰማም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 አንተ በእግዚአብሔር ስም የነገርኸንን ቃል አንሰማህም። 参见章节 |