Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኤርምያስ 33:23 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 የጌታ ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ፦

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል ወደ ኤር​ም​ያስ እን​ዲህ ሲል መጣ፦

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ፦

参见章节 复制




ኤርምያስ 33:23
2 交叉引用  

ስለዚህ የአገልጋዬን የዳዊትን ዘርና ከሌዊ ወገን የሆኑትን ካህናት ቊጥር አበዛለሁ፤ ብዛታቸውም ሊቈጠር እንደማይችል እንደ ባሕር አሸዋና እንደ ሰማይ ከዋክብት ይሆናል።”


“እነዚህ ሕዝቦች፦ ‘እግዚአብሔር የመረጣቸውን እነዚያን ሁለት መንግሥታት ትቶአቸዋል’ ብለው ሕዝቤን በመናቅ በሕዝብነት እንደማያውቁአቸው አላስተዋልክምን?”


跟着我们:

广告


广告