ኤርምያስ 18:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ስለዚህ እንዲህ በማለት ጸለይኩ “እግዚአብሔር ሆይ! ልመናዬን ስማ፤ ጠላቶቼም በእኔ ላይ የሚናገሩትን ክፉ ነገር አድምጥ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እግዚአብሔር ሆይ፤ ስማኝ፤ ባላንጣዎቼ የሚሉትን አድምጥ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 አቤቱ! አድምጠኝ፥ ጠላቶቼ ምን እደሚሉ ስማ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 “አቤቱ! አድምጠኝ፤ የክርክሬንም ቃል ስማ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 አቤቱ፥ አድምጠኝ፥ የክርክሬንም ቃል ስማ። 参见章节 |