ኤርምያስ 13:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እግዚአብሔርም እንደገና እንዲህ አለኝ፦ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ለሁለተኛም ጊዜ የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የጌታ ቃል ለሁለተኛ ጊዜ ወደ እኔ መጣ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ዳግመኛም እግዚአብሔር እንዲህ ብሎ ተናገረኝ፦ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3-4 ሁለተኛም ጊዜ፦ የገዛሃትን በወገብህ ያለችውን መታጠቂያ ወስደህ ተነሥ፥ ወደ ኤፍራጥስም ሂድ፥ በዚያም በተሰነጠቀ ዓለት ውስጥ ሸሽጋት የሚል የእግዚአብሔር ቃል መጣልኝ። 参见章节 |