ኢሳይያስ 48:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እነርሱ ከብዙ ጊዜ በፊት ሳይሆን አሁን የተፈጠሩ ናቸው፤ እናንተም ‘ቀደም ብለን ዐውቀናቸዋል’ እንዳትሉ ከአሁን በፊት ከቶ አልሰማችኋቸውም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እነርሱም የተፈጠሩት አሁን እንጂ ጥንት አይደለም፤ ስለ እነርሱም ከዛሬ በፊት አልሰማህም። ስለዚህ፣ ‘አዎን፤ ስለ እነርሱ ዐውቃለሁ’ ማለት አትችልም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እነርሱም አሁን እንጂ ከጥንት አልተፈጠሩም፤ አንተም፦ “እነሆ፥ አስቀድሜ አውቄአቸዋለሁ” እንዳትል ከዛሬ በፊት አልሰማሃቸውም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እነርሱም አሁን እንጂ ከጥንት አልተፈጠሩም፤ አንተም፥ “እነሆ፥ ዐውቄአቸዋለሁ” እንዳትል ከዛሬ በፊት አልሰማሃቸውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 እነርሱም አሁን እንጂ ከጥንት አልተፈጠሩም፥ አንተም፦ እነሆ፥ አውቄአቸዋለሁ እንዳትል ከዛሬ በፊት አልሰማሃቸውም። 参见章节 |