Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢሳይያስ 27:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 በዚያን ጊዜ ፍሬአማ ለሆነው የወይን ተክል ቦታ ዘምሩለት፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 በዚያ ቀን እንዲህ ይባላል፤ “ለመልካሙ የወይን ቦታ ዘምሩለት፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 በዚያም ቀን ለተወደደው የወይን ቦታ ተቀኙለት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 በዚ​ያም ቀን ለተ​ወ​ደ​ደው የወ​ይን ቦታ ተቀ​ኙ​ለት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 በዚያም ቀን ለተወደደው የወይን ቦታ ተቀኙለት።

参见章节 复制




ኢሳይያስ 27:2
6 交叉引用  

እኔ ከተመረጠ ዘር መልካም የወይን ተክል አድርጌ ተክዬሽ ነበር፤ አንቺ ግን ተለውጠሽ እንደ ተበላሸ የበረሓ የወይን ተክል ሆነሻል።


በዚያን ጊዜ እስራኤላውያን ይህን መዝሙር ዘመሩ “ጒድጓድ ሆይ፥ ውሃ አፍልቅ፤ ለእርሱም ዘምሩለት


跟着我们:

广告


广告