ኢሳይያስ 22:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እግዚአብሔር አንተን ከደረጃህ ዝቅ ያደርግሃል፤ ከሥራህም ያባርርሃል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ከማዕረግህ አወርድሃለሁ፤ ከኀላፊነትህም ትባረራለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ከማዕረግህ አወርድሃለሁ፤ ከሹመትህም ትሻራለህ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ከአዛዥነት ሥራህና ከሥልጣንህ ትሻራለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ከአዛዥነት ሥራ አሳድድሃለሁ፥ ከሹመትህም ትሻራለህ። 参见章节 |