ኢሳይያስ 21:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፤ “ሂድ ሁኔታውን ሁሉ እያጠና የሚገልጥልህ ተመልካች መድብ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ጌታ እንዲህ አለኝ፤ “ሂድ፤ ጠባቂ አቁም፤ ያየውንም ይናገር፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጌታ እንዲህ ብሎኛልና፦ ሂድ ጉበኛም አቁም፥ የሚያየውንም ይናገር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እግዚአብሔር እንዲህ ብሎኛልና፥ “ፈጥነህ ሂድ፤ ጕበኛንም አቁም፤ የሚያየውንም ይናገር፤ የሚሰማውንም ያውራ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ጌታ እንዲህ ብሎኛልና፦ ሂድ ጕበኛም አቁም፥ የሚያየውንም ይናገር። 参见章节 |