ኢሳይያስ 12:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ከደኅንነት ምንጭ ውሃ በደስታ ትቀዳላችሁ።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ከድነቴ ምንጮች ውሃ በደስታ ትቀዳላችሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከመድኀኒቴ ምንጮች ውሃ በደስታ ትቀዳላችሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ውኃውንም ከሕይወት ምንጮች በደስታ ትቀዳላችሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ውኃውንም ከመድኃኒት ምንጮች በደስታ ትቀዳላችሁ። 参见章节 |