ኢሳይያስ 10:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ስለዚህም ንጉሣቸው እንዲህ እያለ ይደነፋል፥ “የጦር አዛዦቼ ሁሉ ነገሥታት አይደሉምን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እንዲህም ይል ነበር፤ ‘የጦር አዛዦቼ በሙሉ ነገሥታት አይደሉምን?’ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እንዲህም ይል ነበር፤ “የጦር አዛዦቹ በሙሉ ነገሥታት አይደሉምን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 “አንተ ብቻህን አለቃ ነህን?” ቢሉትም፥ የሔማትን መንደር ወሰድሁ ይላል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እንዲህ ይላል፦ መሳፍንቴ ሁሉ ነገሥታት አይደሉምን? 参见章节 |