ኢሳይያስ 1:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እሺ ብላችሁ ብትታዘዙኝ ምድር የምታስገኘውን በረከት ትበላላችሁ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ዕሺ ብትሉ፣ ብትታዘዙም የምድርን በረከት ትበላላችሁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እሺ ብትሉ፤ ብትታዘዙም የምድርን በረከት ትበላላችሁ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እሽ ብትሉና ብትሰሙኝ የምድርን በረከት ትበላላችሁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 እሺ ብትሉ ለእኔም ብትታዘዙ፥ የምድርን በረከት ትበላላችሁ፥ 参见章节 |