ሆሴዕ 6:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ገለዓድ ክፉ ሰዎችና በደም የተበከሉ ነፍሰ ገዳዮች የሞሉባት ከተማ ሆናለች! 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ገለዓድ በደም የተበከለች፣ የክፉዎች ሰዎች ከተማ ናት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ገለዓድ በደም የተቀባች የክፉ አድራጊዎች ከተማ ነች። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ገለዓድ ከንቱን የምትሠራና በደም የተቀባች ከተማ ናት፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ገለዓድ ኃጢአትን የሚሠሩ ሰዎች ከተማ፥ በደምም የተቀባ ነው። 参见章节 |