ሆሴዕ 13:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 በቊጣዬ ነገሥታትን ሰጥቻችሁ ነበር፤ ነገር ግን በከፍተኛ ቊጣዬ አጠፋኋቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 በቍጣዬ ንጉሥን ሰጠሁህ፤ በመዓቴም ሻርሁት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በቁጣዬ ንጉሥን ሰጠሁህ፥ በመዓቴም ሻርሁት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በቍጣዬ ንጉሥን ሰጠሁህ፤ በመዓቴም ሻርሁት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 በቁጣዬ ንጉሥን ሰጠሁህ፥ በመዓቴም ሻርሁት። 参见章节 |