ዕብራውያን 6:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 አብርሃም በትዕግሥት ጠብቆ ተስፋ የተደረገለትን ነገር አገኘ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 አብርሃምም በትዕግሥት ከጠበቀ በኋላ የተሰጠውን ተስፋ አገኘ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እንዲሁም እርሱ ከታገሰ በኋላ ተስፋውን አገኘ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ከዚህም በኋላ ታግሦ ተስፋዉን አገኘ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 እንዲሁም እርሱ ከታገሰ በኋላ ተስፋውን አገኘ። 参见章节 |