ዕብራውያን 6:14 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 “በእርግጥ እባርክሃለሁ፤ ዘርህንም አበዛዋለሁ።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 እንዲህም አለ፤ “በርግጥ እባርክሃለሁ፤ ዘርህንም አበዛዋለሁ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እንዲህ ሲል፥ “በእውነት መባረክን እባርክሃለሁ፤ ማብዛትንም አበዛሃለሁ፤” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እንዲህ ብሎ፦“ መባረክን እባርክሃለሁ፥ ማብዛትንም አበዛሃለሁ።” 参见章节 |