ዕብራውያን 3:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እዚያ አባቶቻችሁ ተፈታተኑኝ፤ ተገዳደሩኝም፤ አርባ ዓመት ያደረግኹትንም አዩ” ይላል እግዚአብሔር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 አባቶቻችሁ በዚያ ተፈታተኑኝ፤ መረመሩኝ፤ ያደረግሁትንም ሁሉ ለአርባ ዓመት አዩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አባቶቻችሁ እኔን ፈተኑ፥ ሥራዬን አዩ፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የተፈታተኑኝ አባቶቻችሁ ፈተኑኝ፤ አርባ ዘመንም ሥራዬን አዩ። 参见章节 |